SPF 50+ UV Protection Sunscreen - 80ml

SPF 50+ UV Protection Sunscreen - 80ml

ብር 1,500.00

ብር 1,500.00

☀️ ቆዳዎን ከፀሐይ ጨረር እና ከጥቁር ነጠብጣብ ይ ጠብቁ!

ይህ SPF 50+ Sunscreen ቆዳዎ በፀሐይ እንዳይቃጠል፣ እንዳይሸበሸብ እና ጥቁር ነጠብጣብ እንዳያወጣ ሙሉ ጥበቃ ይሰጣል።

🌸 ዋና ዋና ጥቅሞች፦
• UVA እና UVB የፀሐይ ጨረሮችን 98% ይከላከላል
• ፊት ላይ ምንም ዓይነት ነጭነት ወይም ቅባትነት አይተውም (No White Cast)
• ውኃ የማያስገርመው (Water Resistant) እና ለቀኑ ሙሉ የሚያገለግል
• ለስላሳ እና የፊት ቆዳን እርጥበታማ የሚያደርግ
• ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ

📍 አጠቃቀም፦
ወደ ውጭ ከመውጣትዎ ከ 15-20 ደቂቃ በፊት ፊት እና አንገት ላይ በስሱ ይቀቡት።

📦 በፈጣን ማድረስ (Delivery) ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!