የተለያዩ መጠን ያላቸው በከፍተኛ ጥራት የተመረቱ SKY ኖርማል የቤት ክዳን ቆርቆሮዎችን እና ባለቀለም ኤጋ ቆርቆሮዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላችሁ ቀርቧል
ለቤት ክዳን፣ ለመጋዘን እና ለአጥር መስሪያ የሚያገለግሉ ኖርማል ቆርቆሮዎችን በተለያየ አይነት መጠን እና ብዛት ከ28 ጌጅ እስከ 35 ጌጅ እና ባለቀለም ኤጋ
EGA በ400
EGA 500 እና
EGA 600 በ28 እና በ30 ጌጅ መጠን ያላቸውን ቆርቆሮዎችንም በካሬ ቀጥታ ከፋብሪካ ለነጋዴም ለተጠቃሚም በተመጣጣኝ በፋብሪካ ዋጋ ያሉበት ድረስ እናቀርባለን ይፍጠኑ ይደውሉ እና ይዘዙን።
አዲስ አበባ እና ዙሪያዎን ሸገር ሲቲ ውስጥ ኖርማል ጋልቫናይዝድ ቆርቆሮ(CIS) እና ባለቀለም ኤጋ (EGA) ቆርቆሮዎች በካሬ ለሚያዙ እና ለሚገዙ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንሰጣለን።
ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ
0970187906